"ተቋማቱን ይጎዳል" ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ባለሙያዎች፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፣ "ነባሩን የደረጃ ዕድገት መመሪያ በአዲስ መተካት ሲገባው፣ እሱን በደብዳቤ ሽሮ ...
"የክልሉን ከፍተኛ ባለሥልጣን ዘልፋችኋል፣ ጥላቻ ነዝታችኋል፣ እንዲሁም ሀሰተኛ መረጃ አስተላልፋችኋል" በሚል በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው የነበሩ ስድስት ወጣቶችን የክልሉ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
NATO on Friday said it would boost its presence in the Baltic Sea after the suspected sabotage this week of an undersea power ...
በኬንያ እየጨመረ የመጣው የመንግሥት ተቃዋሚዎች ታፍኖ መሰወር እጅግ እንዳሳሰባቸው የመብት ቡድኖች፣ የሕግ ባለሙያዎችና ፖለቲከኞች በመግለጽ ላይ ናቸው። ቢሊ ምዋንጊ የተባለ የ24 ዓመት ወጣት ባለፈው ...
ካዛክስታን ውስጥ የተከሰከሰውና 38 ሰዎች ሕይወታቸውን ያጡበትን የአውሮፕላን አደጋ መንስኤ በተመለከተ ሩሲያ እና ሌሎች ወገኖች ጣት በመጠቋቆም ላይ ናቸው። በአደጋው 29 ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል። ...
የጀርመኑ ፕሬዝደንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር ዛሬ ዓርብ የሃገሪቱን ፓርላማ በትነው በሚቀጥለው ወር ምርጫ እንዲደረግ አዘዋል። ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ከሳምንት በፊት መተማመኛ ድምጽ በማጣታቸውና ...
በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል የጸጥታ ኃይሎች እና በክልሉ ዳአዋሌ መንደር የሚንቀሳቀሱ የጎሣ ታጣቂዎች መካከል ለሦስተኛ ጊዜ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ። ...
በመጠናቀቅ ላይ ባለው የፈረንጆች 2024 ባሕር አቋርጠው ወደ ስፔን ለመግባት የሞከሩ ቢያንስ 10ሺሕ 457 ፍልሰተኞች ሕይወታቸውን ማጣታቸውን አንድ ጉዳዩን የሚከታተል መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋም ...
አንጋፋው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ከሥራ መታገዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን፣ ኹለቱን የሰብዓዊ ...